Solar Technology

ፉቱራ ሰን በፀሐይ ኃይል የሚሰራ መብራት

ባህሪ

  • ለሞባይል ስልክ ሀይል ይሞላል
  • እያንዳንዳቸው ባለ 8፣ 6 እና 4 ሜትር የኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸው ባለሶስት አምፑል መብራት ያመነጫል፡፡
  • ብርሀን እንዳያንፀበርቅ በነጭ ቀለም የተሸፈነ ነው፡፡
  • ግሎባል ላይትንግ የሚጠይቀውን የጥራት መሥፈርት እና ላይትኒንግ አፍሪካ የሚጠይቀውን የጥራት መሥፈርት የሚያሟላ ነው፡፡

ፉቱራ ሰን የሚያሟሏቸው መሥፈርቶች

  • Pv module Power 5 w-IIV
  • LED lights 3x1.2 w
  • Recharge able li-ion
  • Battery 4400 mAL
  • 7,4v
  • የሃይል ይዘት አቅማቸው 7.4 ቮልት የሆኑ የእጅ ባትሪዎች በ320 የሊማንስ እስታንዳርድ ከተሞሉ ለ4ሰአት እና ለ8 ሰኣታት ከተሞሉ ደግሞ ለ24 ሰአት ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ናቸው፡፡

ጂ3. የሶላር ሃይል አመንጪ መሳርያዎች

የተለያዩ የመጠን፣ የአይነትና የብዛት ልዩነት (Range) ያላቸው የሶላር ምርቶች እንደ ሶላር ላተርን ፣ ሶላር ቲቪ፣ ሶላር ሆም ሲስተም፣ ሶላር ጀኔሬተሮች፣ ሶላር ማቀዝቀዣ፣ ሶላር ቲቪ እና ሌሎችንም እናቀርባለን፡፡ ምርቶቹን እንሸጣለን፣ስለአጠቃቀሙም ለደንበኞቻችን ስልጠና እንሰጣለን፣ ድህረ ሽያጭ አገለግሎቶችንም እንሰጣለን፡፡

የንግድ ማዕከላችን የተለያየ ፍሪኩዌንሲ/ሞገድ/ ያላቸውን ሬድዮኖች አና ባለ5 ዋት የጸሀይ ብርሃን ሃይል ተጠቃሚ የአገልግሎት መቆጣጠርያ ስሪቶች/ፓነሎችን/ ያቀርባል፡፡

 

ሶላር ቲቪ

የተለያዩ መጠን፣ አይነትና ብዛት ያላቸው የሶላር ምርቶች እንደ ሶላር ላተርን ፣ ሶላር ቲቪ፣ ሶላር ሆም ሲስተም፣ ሶላር ጀኔሬተሮች፣ ሶላር ማቀዝቀዣ፣ ሶላር ቲቪ እና ሌሎችንም እናቀርባለን፡፡ ምርቶቹን እንሸጣለን፣ስለአጠቃቀሙም ለደንበኞቻችን ስልጠና እንሰጣለን፣ ድህረ ሽያጭ አገለግሎቶችንም እንሰጣለን፡፡