ሶላር ቴክኖሎጂ የታዳሽ ኃይል ስርዓት ለንግድ ሴክተሩ በአሠራሩ፣ በአተካከሉና ለጥገና ምቹነቱ ወደር የሌለው ነው፡፡
የብርሃን ምንጭ ሀይል ማከማቻ መሳሪያ (ባትሪ) አይነተኛ አገልግሎቶች፤
ሶላር ቴክኖሎጂ የታዳሽ ኃይል ስርዓት ለንግድ ሴክተሩ በአሠራሩ፣ በአተካከሉና ለጥገና ምቹነቱ ወደር የሌለው ነው፡፡ የብርሃን ምንጭ ሀይል ማከማቻ መሳሪያ (ባትሪ) አይነተኛ አገልግሎቶች፤ |
ሊፍቶቹ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለንግድ ማዕከላት፤ለመኖርያ ቤቶች፤ ለሆቴሎች፤ለምግብ አዳራሽና ለቢሮ ህንጻዎች እንዲሁም ለኤርፖርቶች አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ናቸው፡፡ |
በሀገራችን በሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎቻችን ተደራሽና መሰረታዊ የጤና አገልግሎት በማግኘት ላይ እንዳልሆኑ ይታወቃል በሺዎች የሚቆጠሩ የበሽታ መንስኤዎች ተገቢው ህክምና እተደረገላቸው አይደለም በርካቶች በተለያየ በሽታ እየተጠቁ ናቸው፤ በመሆኑም ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ይህን ሀገራዊ የጤና ችግር አስመልክቶ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት የድርሻውን እያበረከተ ይገኛል፡፡ድርጅታችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማቅረብ ይታወቃል ይህም ብቻ ሳይሆን ፤የምክር አገልግሎት በመስተት፤የአቅርቦቱን ዝርዝር ለደምበኞች በማቅረብ፣ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን እና ጅምላ ሽያጭ ስራ ላይ የተሰማራ ከመሆኑም በላይ ከዘላቂ ንግድ ስራዎች ጋር በተያያዘም ለተጠቃሚዎቻችን የጤና መጠበቂያ ምርቶችን በማቅረብና የክፍያ ድርሻችንን በማሳደግ ሰፊውን የህብረተሰባችንን ክፍል እንደግፋለን፡፡ |
በፓልም የምግብ ዘይት ማምረትና ማከፋፈል ስራ ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ አለም አቀፍ አቅራቢዎች ላይ በግዢ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለደምበኞቻችን እናቀርባለን፡፡ |
የጽህፈት መሳርያዎች አቅርቦት(stationary)ሲሆን ከፍተኛ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ፡- በሁለት ፊት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ለፎቶ ኮፒ ለህትመት ስራ ተመራጭና በጄት የህትመት ቀለም ላሰር ለመጠቀም የሚያስችሉ ወረቀቶች ናቸው፡፡.ይህም ብቻ ሳይሆን ለከለር ህትመት አገልግሎት ለካሽ ሬጂስተር ማሽኖች አገልግሎት የሚውልና በሙቀት እንዳይበላሽ እንዲሁም ክብደት እንዳይኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ |
ወደ ሀገር ውስጥ ከምናስገባቸው ምርቶች አንዱ ለተለያዩ የህንጻ አካል ግንባታ የሚውሉ ፌሮዎች ሲሆኑ ከነዚህም ዋነኛው ግሬድ 60 የተባለው ነው ይህም የግንባታ ብረት የሚሰጠው የመሸከም አቅም 60.000 ፓውንድ/ ሰኩየር ነው፡፡ ይህም በዘመናዊው የሜትሪክ ልኬት 420 ሜጋ/ፒክስል ይሆናል፡፡ይህም ብቻ ሳይሆን ማጠናከርያ ብረቱ በዙርያው ከፍተኛ የድጋፍ አቅም የሚፈጥር ሲሆን ይህም አምስት ዕጅ የሚሰፋ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ግሬድ 60 በመባል የሚታወቀው የማጠናከርያ ብረት ለከፍተኛና መካከለኛ ህንጻዎች ግንባታ ተመራጭ እንደሆነ ይታወቃል |
Biftu Business S.C offer superior quality Cash Register Scale at highly affordable prices. |