ደሲ የሽምብራ ዝሪያ

Product Category: 
Chick Pea

በኢትዮጲያ የሚመረቱ የቅባትና ጥራጥሬዎች እህሎች አመራረታቸው ተፈዕሮአዊ (Organic) በመሆኑ በምግብ ይዘታቸውና በጣዕማቸው የተመረጡ ናቸው፡፡ ለአብነትም የኢትዮጵያ ነጭ የቅባት እህሎችን መውሰድ ይቻላል፤ይህም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የበርካታ ስነህይወታዊ ለዩነትና ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የቅባት እህሎች መገኛ እንደሆነች በአለም ገበያ ይነገራል፡፡

የቅባት እህሎች የጥራት ደረጃ /በተፈጥሮ/

98.50 ከመቶ

በተፈጥሮ ባእድ ነገሮች ተቀላቅሎ የሚገኝ

0.95 ከመቶ

የተፈነከተ/ የተከፈለ

0.05 ከመቶ

የተሰባበረ /የተጨማደደና የተበላሸ

0.90 ከመቶ

ከመጠን በታች

0.12 ከመቶ

ቀለማቸው የተለወጠ

1.07 ከመቶ

ከሌላ የሽንቡራ ዝሪያ (ካቡሊ) ተቀላቀለ

0.16 ከመቶ

የተለያዩ ብናኝ አካላት /inert matter

0.09 ከመቶ

የርጥበት መጠን

100 ከመቶ

ከነቀዥና ከሌሎች ፀረ-ሰብል ተባዮች ጥቃት

የነፃ

መጠን

¾ ሚሜ