ፊዝካል ፕሪንተር

Product Category: 
Cash Register

EPSON TM-T810F KL ማሽን በጣም አስተማማኝ፣ ቴረሞ ህትመት እና አውቶማቲክ መቁረጫ ያለው ደረሰኞችን በሙሉ ወይም በከፊል መቁረጥ በሚያስችል መልኩ ማስተካከል የሚያስችል ነው፡፡ EPSON TM-T810F KL ማሽን ከተራንዛክሽን ማኔጅመንት ስርዓት ጋር የተገናኘ መሆኑ ሰፊ ሥራ ላላቸው የንግድ ድርጅቶች የተመቸ ያደርገዋል፡፡ የማሽኑ መጠን አነስተኛነት በአነስተኛ ቦታ ላይ መጠቀም ያስችላል፡፡

ተግባራዊና እና ጥሩ ድዛይን ያለው ፊዚካል ፕርንተር EPSON TM-T810F KL ማሽን ቀላል፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና አስተማማኝ ነዉ፡፡ የፊዚካል ፕሪንተሩ (EPSON TM-T810F KL ማሽን) አስተማማኝነት እስከ 15,000,000 መስመር ተከታታይ ህትመት እና 1,500,000 ደረሰኞችን በአውቶማቲክ መቁረጥ ማስቻሉ ነው፡፡

ቴክኒካል ባህሪ (TECHNICAL CHARCTERISTICS)

 • በፊስካል ሜሞሪ 1772 ሪከርድ ያደርጋል
 • በአንድ መሥመር 40 ካራክተር ያትማል
 • በ አንድ ደረሰኝ እስከ 500 ትራንዛክሽነኖችን ያትማል
 • ሎጎዎችን ያትማል
 • ስህተትን በፍጥነት ያሳውቃል
 • መጠኑ (Dimensions) :-140/199/146 ሚሜ
 • የጆርናል አቅም -2 ጂቢ
 • RS232 እና USB እንተርፌስ
 • ካሽ ድሮወር ማኔጅሜንት
 • ከደንበኞች ዲስፕሌይ ጋር የተገኛኘ
 • ከGSK ጋር ሲገናኝ አለርት የሚሆን
 • ወረቀት በቀላሉ መጫን እና ማውለቅ የሚያስችል
 • የሚጠቀመው ተርማል ወረቀት ባለ 79ሚሜ /57 ሚሜ / Ø83 ወይም Ø65