ሶላር ቲቪ

Product Category: 
Solar Technology

የተለያዩ መጠን፣ አይነትና ብዛት ያላቸው የሶላር ምርቶች እንደ ሶላር ላተርን ፣ ሶላር ቲቪ፣ ሶላር ሆም ሲስተም፣ ሶላር ጀኔሬተሮች፣ ሶላር ማቀዝቀዣ፣ ሶላር ቲቪ እና ሌሎችንም እናቀርባለን፡፡ ምርቶቹን እንሸጣለን፣ስለአጠቃቀሙም ለደንበኞቻችን ስልጠና እንሰጣለን፣ ድህረ ሽያጭ አገለግሎቶችንም እንሰጣለን፡፡

ባለ ሶስት መብራት የመኖሪያ ቤት ሶላር ቴሌቪዥን

ሞዴል No #PEQSO20

ባትሪ 12.8 V 18 Ah ሊቲየም አዮን ፎስፌት ባትሪ

የብርሃን ሃይሉ 100 ሉሚኒ የሆነ ከጸሀይ ብርሃን ሃይል የሚያመነጭ አምፑል እንዲሀም 60 ዋት ሃይል ባትሪአካላዊ ሽፋን ስሪቱ ከጠጣር እና ጠንካራ ፕላስቲክ የሆነ የቤት ውስጥ መገልገያ እናቀርባለን፡፡

የመሣሪያው ዋና መለያ (Main Features)

 • ሶስት አምፑል መብራት ያበራል
 • ተንቀሳቃሽ ስልክ ለመሙላት የሚያስችል USB እንዲኖረው ተደርጎ ተዘጋጅቷል
 • የባትሪ መቆጣጠሪያ አለው
 • ባለ 60 ዋት ሶላር ፓኔል አለው
 • በሶላር ፓኔሉ በ5ሰዓት ውስጥ ቻርጅ ይደረጋል
 • ከበስተኋላዉ የመስቀያ ቀዳዳዎች አሉት

ባለ ሽቦ ብርሃን ሰጪ አምፑል (resister bulb)፤-

የዚህ አይነት አምፖሎች ለቤት ውስጥ ብርሃን ሰጪነት የሚያገለግሉ ሲሆን ለአጠቃቀም እንዲያመቹ ባለማንጠልጠያ ሆነው የተዘጋጁ ከመሆናቸው ባሻገር በመጠንም ከፍተኛና ዝቅተኛ ሆነው ለተገልጋይ የሚቀርቡ ናቸው፡፡

 • ዲኮደር /ዲጅታል/ በሪሞት ኮንትሮል የሚሠራ
 • የእጅ ራድዮ
 • የእጅ ባትሪ
 • ከሊትየም አዮን ፎስፌት የተሰራ የኃይል ማከማቻ ባትር አለው
 • ባለ 6 ዋት ሶላር ፓኔል አለው
 • ባለ ሶስት አምፑል የሶላር መብራት
 • 21.5 ኢንች ስፋት ያለው እስክሪን

 

ቲቪ 21.5 ኢንች ስፋት አለው