Chick Pea

ካቡሊ ሽምብራ

ደረጃ

3- ኤፍኢቢ

ፍንክት

1.0 ከመቶ/1.6 ከመቶ

የተሠባበረ /የተጨማደደና የተበላሸ

0.8 ከመቶ / 1.5 ከመቶ

የባዕድ አካላት

0.3 ከመቶ / 0.5 ከመቶ

የእርጥበት መጠን

13.0 ከመቶ / 13.0 ከመቶ

የተጨማደደ

4.0 ከመቶ / 8.0 ከመቶ

ደሲ የሽምብራ ዝሪያ

በኢትዮጲያ የሚመረቱ የቅባትና ጥራጥሬዎች እህሎች አመራረታቸው ተፈዕሮአዊ (Organic) በመሆኑ በምግብ ይዘታቸውና በጣዕማቸው የተመረጡ ናቸው፡፡ ለአብነትም የኢትዮጵያ ነጭ የቅባት እህሎችን መውሰድ ይቻላል፤ይህም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የበርካታ ስነህይወታዊ ለዩነትና ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የቅባት እህሎች መገኛ እንደሆነች በአለም ገበያ ይነገራል፡፡