Cash Register

ፊዝካል ፕሪንተር

EPSON TM-T810F KL ማሽን በጣም አስተማማኝ፣ ቴረሞ ህትመት እና አውቶማቲክ መቁረጫ ያለው ደረሰኞችን በሙሉ ወይም በከፊል መቁረጥ በሚያስችል መልኩ ማስተካከል የሚያስችል ነው፡፡ EPSON TM-T810F KL ማሽን ከተራንዛክሽን ማኔጅመንት ስርዓት ጋር የተገናኘ መሆኑ ሰፊ ሥራ ላላቸው የንግድ ድርጅቶች የተመቸ ያደርገዋል፡፡ የማሽኑ መጠን አነስተኛነት በአነስተኛ ቦታ ላይ መጠቀም ያስችላል፡፡