Product Category: ከውጪ የሚመጡ ምርቶችበፓልም የምግብ ዘይት ማምረትና ማከፋፈል ስራ ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ አለም አቀፍ አቅራቢዎች ላይ በግዢ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለደምበኞቻችን እናቀርባለን፡፡ የምርቶቹም መጠንና ኣይነት፤ ባለ 3 ሊትር፤ ባለ5 ሊትር፤ ባለ20 ለሊትር፤ ባለ 25 ሊትር፤እሽጎች ናቸው፡፡