የፓልም ምግብ ዘይት

Product Category: 
ከውጪ የሚመጡ ምርቶች

በፓልም የምግብ ዘይት ማምረትና ማከፋፈል ስራ ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ አለም አቀፍ አቅራቢዎች ላይ በግዢ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለደምበኞቻችን እናቀርባለን፡፡

የምርቶቹም መጠንና ኣይነት፤

  • ባለ 3 ሊትር፤
  • ባለ5 ሊትር፤
  • ባለ20 ለሊትር፤
  • ባለ 25 ሊትር፤እሽጎች ናቸው፡፡