ሊፍት/አሳንስር/

Product Category: 
ከውጪ የሚመጡ ምርቶች

ሊፍቶቹ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለንግድ ማዕከላት፤ለመኖርያ ቤቶች፤ ለሆቴሎች፤ለምግብ አዳራሽና ለቢሮ ህንጻዎች እንዲሁም ለኤርፖርቶች አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ናቸው፡፡

የምናቀርባቸው አሳንስሮች አይነትና አገልግሎት፤

  • ከ 6 እስከ 21 ሰው በአንድ ጊዜ ማጓጓዝ የሚችሉ መሆኑ፤-
  • ከ 1.0 እስከ 7.0 ሜትር /በሰኣት መፍጠን የሚችሉ መሆኑ እንዲሁም- ከ450 እስከ 1600 ኪ.ግራም የሆነ ክብደት መጠን መሸከም የሚችሉ ፤
  • የሞተር ጥርስ የሌላቸውና በሽቦ ገመድ በቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ አገልግሎት የሚሰጡም ከምናስመጣቸው መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡