ተርማል ወረቀት

Product Category: 
ከውጪ የሚመጡ ምርቶች

የጽህፈት መሳርያዎች አቅርቦት(stationary)ሲሆን ከፍተኛ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ፡- በሁለት ፊት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ለፎቶ ኮፒ ለህትመት ስራ ተመራጭና በጄት የህትመት ቀለም ላሰር ለመጠቀም የሚያስችሉ ወረቀቶች ናቸው፡፡.ይህም ብቻ ሳይሆን ለከለር ህትመት አገልግሎት ለካሽ ሬጂስተር ማሽኖች አገልግሎት የሚውልና በሙቀት እንዳይበላሽ እንዲሁም ክብደት እንዳይኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡

የእነዚህ ወረቀቶች አቀራረብ ፡-

ባለ28*በ40ሚ.ሜ እንዲሁም ባለ57*በ40፤እና ባለ57*40ሚ.ሜ እንዲሁም ባለ60 ሚ.ሜ ናቸው፡፡

አዘገጃጀታቸውም ባለ13 ሚ.ሜ ውፍረት ነጭ ከለር ያላቸው ሲሆን፤ እንዲሁም ጥቅልና ለተለያዩ የቢሮ ሂሳብ ማሽኖች መጠቀሚያ እንዲሆኑ ተደርጎ ነው፡፡

ከፍተኛ ሙቀት የመቋቋም አቅም ያላቸውና ብናኝ የማይፈጥሩ ሲሆኑ ለማሽኖቹም ረጅም እድሜ አስተዋጽኦ ያላቸው ናቸው፡፡

ለአያያዝ ለስላሳ የማይጎረብጡ እንዲሁም የተጻፉትን ፊደሎች ከኋላ የማያሳዩ በመሆናቸውም ተመራጭ ናቸው፡፡