Product Category:
Oil Seeds
በኢትዮጵያ በርካታ የሰሊጥ ዝርያዎች የሚገኙ ሲሆን ከነኝህም መካከል በስፋት የሚታወቁት የሁመራ ሰሊጥ፤የጎንደርና የወለጋ ሰሊጥ በመባል የሚታወቀት ናቸው፡፡ 1) የሁመራ ሰሊጥ ዝርያ በመዓዛዉና በጣፋጭ ጣዕሙ በአለም ላይ በስፋት ተመራጭነት እንዳለው ይነገራል፡፡ በተለይም ለምግብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ ለማምረትና ጥሩ መአዛና ጣዕም እንዲኖረውም በማድረግ ረገድ ሰፊ ድርሻ አለው፡፡ 2) የጎንደርም የሰሊጥ ዝርያ ከሁመራው ጋር በተመሳሳይ መልኩ የምግበ ዳቦ ለማዘጋጀት የሚጠቅም ሲሆን መልካም ጣእም እንዲኖረው ለማስቻልም ጉልህ ሚና አለው፡፡ 3) የወለጋ ዝሪያ ባለው ከፍተኛ የዘይት መጠኑ ተመራጭነት አለው፡፡