ሽምብራ

Product Category: 
Pulse

አይነት በኢትዮጵያ ተመረተ

ከባ. በላይ ከፍታ 1800-2700

ቀለም ቢጫ

የምግብ ይዘት ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን

ጥራት ደረጃ 2 እና 3

Types of Chick Pea

ደረጃ

3- ኤፍኢቢ

ፍንክት

በኢትዮጲያ የሚመረቱ የቅባትና ጥራጥሬዎች እህሎች አመራረታቸው ተፈዕሮአዊ (Organic) በመሆኑ በምግብ ይዘታቸውና በጣዕማቸው የተመረጡ ናቸው፡፡ ለአብነትም የኢትዮጵያ ነጭ የቅባት እህሎችን መውሰድ ይቻላል፤ይህም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የበርካታ ስነህይወታዊ ለዩነትና ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የቅባት እህሎች መገኛ እንደሆነች በአለም ገበያ ይነገራል፡፡